Gode primary and Middle School

Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

ጎዴ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መ/ ደረጃ ት/ቤት    


የትምህርት ቤቱ  ራዕይ

ጎዴ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መ/ ደረጃ ት/ቤት ውጤታማ የትምህርት ሥርዓት በማስፈን በ2ዐ22 ዓ.ም ዓለም ዓቀፋዊ ተወዳዳሪ የሆነ የትምህርት ተቋም በልማት፣ በዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር ግንባታ ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ የተሟላ ስብዕና ያላቸው ዜጎች ማፍራት

የትምህርት ቤቱ  ተልዕኮ
ጎዴ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መ/ ደረጃ ት/ቤት የአከባቢዉን ነዋሪ በትምህርት ስራ ላይ በባለቤትነት በማሳተፍ ለትምህርት መዋቅሩ አካላትና በትምህርት መስክ የተሰማሩ ባለሀብቶችን በማሳተፍ እና አጋር ድርጅቶችን በማስተባበር በትምህርት ተቋሙ በፍትሐዊነት አገልግሎት በመስጠት የሀገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ ያገናዘበ፣ አለም አቀፋዊ ደረጃዉን የጠበቀና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት ለህብረተሰቡ ማድረስ፡፡

የትምህርት ቤቱ እሴት
ለለውጥ ዝግጁ ነን፣ለትምህርት ጥራት ቅድሚያ እንሰጣለን፣በጥናትና ምርምር ችግሮቻችን እንፈታለን፣  በእውቀትና በእምነት እንመራለን/እንሠራለን፣በግልጽኝነት እናገለግላለን፣የተጠያቂነት ስርዓትን እናሰፍናለን፣ለላቀ አገልግሎት እንተጋለን፣ እንሰጣለንበጋራ መስራት መገለጫችን ነው፣መልካም ሥነ-ምግባር የዜጎቻችን መለያ ነው፣

Recent news

News

የጎዴ ቅ/አ/አ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የመረጃ አማራጮች

የጎዴ ቅ/አ/አ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የመረጃ አማራጮች

News

በቀን 30/10/2017 ዓ.ም የማስ ሰፖርት ማስጀመሪያ መር ግብር

በቀን 30/10/2017 ዓ.ም የማስ ሰፖርት ማስጀመሪያ መር ግብር

News

የ2ኛ ምዕራፍ 7ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግበር

የ2ኛ ምዕራፍ 7ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግበር

Gallery

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright © All rights reserved.

Created with